Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42845
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቴዲ አፍሮ እናት!

Post by Horus » 05 Nov 2022, 02:04

ልጇን ለአምለሰት ሙጬ አስተላልፋ አደራ ስትሰጥን !! ባህል ብሎ ዝም! ዉበት ብሎ ዝም! ቴዲ አፍሮ ከፍቅር ሌላ ነገር እንደ ማያውቅ በዚች እናት መገመት ይቻላል!