Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 01 Nov 2022, 07:20

እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል😂 "እኛ አማሮች"

Tigrayans are shamefull people!!


:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!

Post by Abere » 01 Nov 2022, 10:04

:lol: ታምራት ላይኔ እና ልደቱ አያሌው ለዚህ ምስጋና ማቅረብ ይገባቸዋል። በደንብ አድርጎ ስለ ታማኝ ወያኔዎች መሆናቸውን መሰከረላቸው። እኛ ደግሞ አጋለጣቸው እንበል ይሆን ወይስ ይበልጥ አረጋገጠልን?

አማራ የወያኔ እና የኦሮሙማ ማላገጫ መጫዎቻ መሆኑ ያሳዝናል። ላሜ ቦራ ተደርጎ በወያኔ እና በኦሮሙማ ቀጥ ብሎ ቁሞ የሚታለብ ላም ተደርጎ መገመቱ ያናድዳል። ይህ ልጅ የጨረሰ ትግሬ ወያኔ ነው ብዙ ጊዜ እዚህም እዚያም እየረገጠ በግልጽ ስለ ወያኔ አይበገሬነት ስለ ሁመራ ወልቃይት እና ራያ በቅዠት የሚኖር ቅምጥል የወያኔ ዲያስፓራ ነው። ጭፍን የአማራ ጥላቻ ያለበት አስመሳይ የኡኡ ጆባይደን ባንድ አባል። ስለ ልደቱ እና ታምራት ሲያወራ ለምን አማራ ይላቸዋል። እነርሱም እንደ እርሱ አፍቃሪ ትግሬ ወያኔዎች ናቸው። ስለዚህ እኛ ተጋሩዎች ማለት ሲገባው እኛ አማራዎች ማለት አይችልም። ያንን ማለት የሚችሉት እነ ፋኖዎች ናቸው። ያል ወለድኩት ልጅ ቢለኝ አባባ አፌ አለኝ ዳባ ይላል አማራ ይህን አይነቱን።

Wedi wrote:
01 Nov 2022, 07:20
እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል😂 "እኛ አማሮች"

Tigrayans are shamefull people!!


:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Union

Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!

Post by Union » 01 Nov 2022, 13:25

ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ

እኔም አልኳት ብዬ ጠጋ
በደም እኮ አንድ ነን
እንዲሁም በስጋ
ተይ እያልኩሽ ለነጭ
እግርሽ ተዘረጋ
ይኸው እንደምታይው
አስከፈለሽ ዋጋ

ኧረ ተወኝ ባክህ
ጎጃሜ ነኝ አልኩህ
ስንቴ ልንገርህ

ኧረ ጉድ በል ዘሜ
ጎጃሜ ነኝ አለች
የማውቃት አጋሜ

ዘሜ ዘመነ ካሴ!!

Union

Re: እንዲህ ያለ መጠነ ሰፊ ችግር ገጥሞናል "እኛ አማሮች" WEEY GUUD!!

Post by Union » 02 Nov 2022, 01:13

ከነጭ አትግጠሚ ብዬ ብመክርሽ
ነጭ አያዋጣሽም ብዬ ብነግርሽ
ሊያጣሉን ሊዘርፉን፣ ነው እኮ ብልሽ
አሻፈረኝ ብለሽ ስትምነሸነሽ
ነገ ለሚጎድለው ለሆድሽ ብለሽ
መከራን ቀመስሻት
ሞልታ እስከአፍጢምሽ

አሁን በሬን መጥተሽ
ምነው አንኳኳሽ
አሁንም ደግመሽ
ልትከጂኝ እንዳይሆን
የዋህ ነው ብለሽ
የጫንሽው መከራ
ካላስተማረሽ
በሬን አታንኳኪ
እዛው ተመልሽ

Post Reply