ዐብይ አሸም ፣ ዐብይ አሸም ። አሉት ጋሞዎች ።DefendTheTruth wrote: ↑08 Oct 2022, 14:55በነገራችን ላይ አሸም ወይም አሻማ በብዙ ቦታ ላይ ይጠቀሙበታል፣ በዘፈን ዉስት፣ በሰላምታ ዉስጥ፣ ሰዉን በማበረታት፣ ለምሳሌ የምሰራ ሰዉ ጋ ስትደርስ አሸማ ትለዋለህ፣ ስታመሰግ ንም አሻማ ትላለሕ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32