የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!
እኔ ሆረስ ካህነ አተን ደጋግሜ ብያለሁ፤ በደቡብ አፍሪካ የሚደረገው የጠረጴዛ አቺ ቢቺቺ የሚወሰነው በትግሬ ውስጥ በሚደረገውን የጦር ዉጊያ ሚዛን ነው! ይህን ሚዛን ተከትሎ በየግዜው ዋጋውን እየጨመረ የሚመጣው የኢትዮጵያ መደራደሪያ ጥያቄ አሁን ላይ TDF የተባለ ጦር አንጋች ሙሉ በሙል ካልተፈታና ቁልፍ የሚባሉት የትህነግ ወንጀሎች እጃቸውን ለህግ ካልሰጡ ኢትዮጵያ የትግሬን ጉዳይ አሁን በያዘችም መንገድ እንደ ምትቀጥል አሳውቃለች! That is the reality, take it or leave! It is what it is
Re: የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!
የTPLF ወልቃይትና ራያን ማጣት ዘፋኙ ከታች እንደሚለው "የቆጡን ለመያዝ ስትንጠራራ ብብቷ ያለው የትም ተዘራ"! ማለት ነው።
Re: የደቡብ አፍሪካው አቺ ቢቺቺ እስከ ዕሮብ ይቀጥላል! ደሞ ሌላ ቀጠሮ ይቀጥላል!!!
ትህነግ ወያኔ ለትግራይ ህዝብ ያተረፈለት ነገር ቢኖር ቂም እና ጥላቻ ብቻ ነው። ትልቅ ጥቁር ነጥብ።