የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:
ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ ወደ ጎንደር ስትገባ ምድረ ትግሬ ሱዳን ህግ እያስከበረች ነው አለ::በሚሳኤል ከ6 ጊዜ በላይ ደብድቦ ነይ ግጠሚኝ ብሎ ጋብዞ ኤርትራ ህግ ስታስከብር እዬዬዬዬ ይላል ::ትግሬ በምን ሞራሉ እና ስልጣኑነው የኤርትራ ሰሪዊት ይውጣልኝየሚለው? ስለ ሀገር ድንበር የሚከራከረው መንግስት ብቻ ነው::
Re: የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:
Isaias boy, ኢሳያስ፥ ጦርነቱ፥ ውስጥ የገባው፥ ወያኔ፥ ሚሳይል፥ ኤርትራ፥ ከመቶኮሱ፥ በፊት፥ መሆኑን፥ ፀሀይ፥ የሞቀው፥ አለም፥ የዘገበውና፥ ያወቀው ፥ ጉዳይ፥ ሆኖ፥ ሳለ፥ የጌታህን፥ውሸት፥ መደጋገም፥ ራስህን፥ለማሞኘት፥ ብቻ፥ ነው።
Re: የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:
Only in the TPLF world soccer is a handball game fully and is allowed for TPLF players not for the opponents in the soccer field.ዳፍንት የያዛትን የበግ ተረት አስታወስከኝ። ጌታዋን ተማምና ላቷን ወደ ውጭ ያሰደርች በግ ከነ ላቷ ሲጎተት እስከ ጭንቅላቷ ተበልታ አደረች። ወያኔዎች የምዕራባዊያን ሎሌ በመሆን በዚህ ተማምነው እነርሱ ያሉት ሁሉ ትክክል መስሏቸው ብዙ የትግሬን ህዝብ ጎዱት። ጤፍ እና ማሽላ የሚያገኘው ትግሬ ከአማራ እንጅ ከሱዳን አይደለም - ግን ሱዳን ይበልጥብኛል የሚል ክፋት ብዙዎችን ሊጨርሳቸው ነው። ከወያኔ መልስ ካርቱም ነነ። አሁን የመቀሌን ከንቲባ በማፈላለግ ላይ ነን።