Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የደቡብ አፍሪካ ድርድር ውጤት ተገለፀ

Post by Thomas H » 30 Oct 2022, 08:03

Stalin Gebreselassie

እንደምን አደራችሁ የአብይ አህመድ ደጋፊ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን!!
እነ ሬድዋን ሁሴን ቡድን ድርድሩ ላይ ''የኤርትራ ሰራዊት በአስቸኳይ ከትግራይ ይውጣ'' ሲባል ''የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን ጥሶ የገባ ሀገር ካለ ለማጣራት ቁርጠኛ ነኝ ብሎ መልስ መስጠቱ ታውቋል። ኤርትራ አልገባችም ማለቱ ይሆናል። የጉድ አገር፤ የጃርት አገር!!
በሌላ በኩል የአብይ አህመድ የነብስ አባት ፓስተሮች ነግረውት የነበረው ዛሬ እሁድ መቐለ ትገባለህ ብለው ነበር። የትግራይ ተደራዳሪ ቡድን አየር ማረፊያ አጥቶ ወደ ካናዳና አውስትራልያ ይሰደዳል የሚል ምሁራዊ ትንታኔ ተሰጥቶበት ነበር። የትግራይ መሪ እና የደርግ ባለስልጣናት የ1983 ዓ.ም በማመሳሰል።
ታድያ ብዙ ሰው ለምን መቐለ አልገባችሁም የሚል በመብዛቱ ''ወያኔ ወደ መቐለ መግብያ ላይ ትላልቅ የመንገድ ድልድዮች ሰለሰባበረው ጥገና ላይ ግዜ ወሰደብን'' እያሉ ነው።
መልካም ቀን!!


በነገራችን ላይ አብይ አህመድ ምናልባት ካልሰማ!!
የኤርትራ ሰራዊት 42ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ከነ ሶስቱም ኦፕሬተሮቹ ከትላንት ወዲያ (ሐሙስ) ነው ዓድዋ ማሪያም ሸዊቶ መንገድ ዳር አከባቢ ካለው ትልቁ ዋርካ ላይ ያሸለበው።
ትላንት ማታ (ቅዳሜ አጥቢያ) ደግሞ የኤርትራ የ47ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር አዛዥና የስብሓት ኤፍሬምና ኢሳያስ ታማኝ ነበር የሚባለው ወዲ አስፍሃ በዓድዋ ግንባር ዒዳጋ ዓርቢ እና ማይ ቅነጣል መገንጠያ ልዩ ስሙ ፈላፍል ት/ቤት አጠገብ ነው ወደ ሰማይ ያረገው።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ጉዳይ secondary ነው። በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል። ከሸራሮ ጀምሮ እስከ ዓድዋ፣ ከማይ ፀብሪ እስከ ዓዲ ገብሩ ቀየመንገዱ በTDF እንክብካቤ ደስተኛ ነው። #TDF ወደ ትግራይ ልትገቡ ትችላላችሁ፤ መውጣት ግን አትችሉም ባለው መሰረት ቃሉ በተግባር እያሳያቸው ነው።


Shambel Zemene Getie
17h
·
ትግራዋይ ኩራት እና ሙዚዬም ሊሆኑ የሚገባቸው ልዩ ፍጡሮች ናቸው❗❗
=======//===
🔛አምናን ተፀፅተን እንኳን ዘንድሮ ላይ ቆም ብሎ ለማሰብ ብንችል ትግራይና ተጋሩ በታሪክ ኩራት የሚያጎናፅፍ፣ እንቆቅልሽ የሆኑ ስጦታወች ባለቤት እንጅ Genocide ይቀጥል ልንል አይገባም ነበር❗❗
👉ፅናት፣ አንድነት፣ አይበገሬነት፣ ፀረ-ተንበርካኪነት፣ ጀግንነት፣ መስዋዕትነት፣ ታታሪነት ሁሉ ተጋሩ ልብ ውስጥ ታገኛላቹሁ❗❗
🚩 #ድህረ_ጦርነት ተጋሩን ብቻ ብንወስድ እንኳ ህዝቡ 2 ዓመት 1 ሹካ ሙቅ እየጠጣ የማይበገር፣ የማይሰበር ስንት አይነት Horor እየተፈፀመበት ተስፋ የማይቆርጥ።
🚩 ከትንሽዬ ክልል የተመለመለው ተዋጊ በቀን አንዴ ቁራሽ ቂጣ ቀምሶ የ2 አገር ሠራዊት ቀጥ አድርጎ የያዘ፣ እንደ አለት የጠነከረ፣ለዓላማው የፀና እንደሆነ ሳውቅ እጄን በአፌ ያስጭነኛል❗❗
🚩መቼም ጭፍን ጥላቻ ወይም #ቅናት ካልያዘን በስተቀር #ቀና ህሊና ላለው ይህን #ታምር አለማድነቅ ነውር ነው❗❗
🚩እኛ ኢትዮጵያውያን የትግራይን ልዩ ተፅጥዖ በGenius Book ተሰንዶ live Musium ሊሆነን ይገባ ነበር እንጅ #ከባዕድ ጋር አብረን #ባንዳ ሆነን መጥፋቱን ናፋቂ መሆን አይገባም ነበር❗❗
NB:- እስካሁንም ድረስ ጦርነቱ ከህዋሀት ጋር ነው የሚል ከአለ ሶዬው እንዳለው #ጂላንፎ ነው🤔

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የደቡብ አፍሪካ ድርድር ውጤት ተገለፀ

Post by Thomas H » 30 Oct 2022, 12:55

Kassa HaileMariam
ሂትለርም በሚልየኖች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ልጆችን ሰብስቦ ፎቶ ይነሳ ነበር:: የ21ኛው ክፍለ ዘመን የጦር ወንጀለኛም የባህሪ አባቱን ሁሉም ስራዎች እየደገመ ነው::









Post Reply