የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
6h
·
"ኢሬቻ" በዓል በአሶሳ ከተማ አየተከበረ ነው
********************
(አሶሳ፣ ጥቅምት 19/2015 ዓ.ም) የ"ኢሬቻ መልካ" በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በመከበር ላይ ነው።
የኢሬቻ በዓል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ በአባ ገዳዎች፣ ሀደስንቄዎችና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በዓሉ በዛሬው ዕለት ደግሞ በአሶሳ ከተማ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት በአበደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።



