በነጭ ጋዜጠኛች ኣፈትልኮ የወጣ ወሬ ኣለ ሲባል በመንግስትሳ ከደቡብ ኣፍሪቃ ይሁን ከኣዲስ ኣበባ - ሰለ የብሊንከን ቴለፎናዊ ማስፈራራት - በተመሳሳይ ዘዴ ለምን ለጊዜው ድብቅ የሆነውን መረጃ ኣይዘረጋም ?
ኣሜሪካውያኖችን ልታስፈራራቸውና ወዲ ኋላ እንደሚመለሱ የምታደርጋቸው በህዝባዊ ሃይል ብቻ ነው ። በጣሊባን የተባረረ ኣይጥ በኢትዮጵያና ኣፍሪቃ መጥቶ ኣንበሳ ሊሆን መፈቀድ የለበትም ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00