Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15465
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሉላ አባ ነጋ ተማረከ እየተባለ ነው። ሲማረክ ምን ህልም ታይቶት ይሆን? ደብረሲና ድረስ ደክሞ መቀሌ ተመለሰ - ከዚህ በኋላ የት ይግባ? እንደ አቡነአረጋይ ማረግ ብቻ።

Post by Abere » 25 Oct 2022, 15:59

አሉላ አባ ነጋ ተማረከ እየተባለ ነው። ሲማረክ ምን ህልም ታይቶት ይሆን? :lol: ደብረሲና ድረስ ደክሞ መቀሌ ተመለሰ - ከዚህ በኋላ የት ይግባ? እንደ አቡነአረጋይ ማረግ ብቻ። ደቡብ አፍሪካ ላይ ሰምዐነ አምላክ ኤሎሄ እየለ ነው እንዳትሉኝ ብቻ :lol: :lol: :lol: