ጉድጏድን አርቀህ አትቆፍረው:: ትህነግ በጥቅምት 24 ለ20 አመታት የጠበቀውን ሰራዊት መትቶ ድልሊያከብር ነበር::በሁለት አመቱ አራሱ የቀብሩ ቀን ሆነ::
አማራንም አፍ አዉጥቶ ማሩኝ ብሏል::አሁን ለአማራ ከስስቱ ምስማር አንዱ አብቅቶለታል::የቀሩት የትህነግ ሁለት ቡችሎች ናቸው::እነርሱም በቅርቡ ማረኝይሉታል::አማራ ከነኩት አይተኛም::ሞቶ በግፍ ደሙ ፈሶ አይቀርም::ቀን ጠብቆ ያወራርዳል! እመኑኝ!