Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ቅማላም ወያኔዎች ለምንድነው ደመቀ መኮንንን የሚጠሉት?

Post by wazzupdog » 24 Oct 2022, 17:39

ቅማላም ወያኔዎች በተደጋጋሚ ደመቀ መኮንንን እንደሚጠሉት ነግረውናል:: ይሄ የሆነው ደግሞ ከለውጡ በኋላ ነው:: ለምን ቢባል መልሱ ቀላል ነው:: መለስ ሳጥናዊ ሲሞት በምትኩ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚባል ፈረስ ቤተመንግስት አስገብተው ጋለቡበት:: በዛን ጊዜ ደመቀ መኮንን የፈረሱ ምክትል ሆኖ ያገለግላቸው ነበር:: አመጹ በኦሮሚያ ተቀስቅሶ በአማራ ክልል ሲቀጣጠል ፈረሱን መለወጥ ግድ ስለሆነባቸው ኃይለማርያም ደሳለኝን በሸፈራው ሽጉጤ ለመተካት ሽር ጉድ ሲሉ ደመቀ መኮንን ጉድ አደረጋቸው:: ለውጡም እንዳሰቡት ሳይሆን ያልጠበቁት ቅዥት ሆነባቸው:: ለዚህም ደመቀ መኮንንን መኮነን ጀመሩ:: አማራ መስለውም ጉራጌ መስለውም ኦሮሞ መስለውም ስሙን ማጥፋት ስራዬ ብለው ያዙት:: የሚያሳዝነው እስከዛሬ ድረስ መፍትሄ አላመጣላቸውም:: :mrgreen: