Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የትግራይ ጦርነት ሲጠናቀቅ አማራ ሌላ አንድ ዙርይጠብቀዋል:: ይህን መንግስት ያውቃል ተዘጋጅቶበታልም!

Post by Jirta » 22 Oct 2022, 16:46

ግርማ የጅብ ጥላ የተሰጠውን ተልኮ እየነደፈ ነው::ሸዋን ከወራሪ ጉቦ ተቀብሎ ያስመታው ሰው የዛሬ ወር ለምጣዱ ስንል አይጦችን አሳልፈናል ይለናል::
አማራም ይህን አምኖ እየተዘጋጀ ይሆን?