Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42868
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Horus » 19 Oct 2022, 02:35

ከእንጀራ በወጥ ሌላ ማንኛውም ከቆጮ ቂጣ ጋር የሚበሉ ፍትፎ፣ ብርንዶ፣ ስልስ፣ ትኩል፣ ጎመን ክትፎ፣ አርፈረፋት፣ አይብ፣ አይብ በንኩላል ልዩ ልዩ ገንፎዎች ሁሉ የሚበሉት የሚጎረሱት በቀንድ ማንኪያ ነው ። በጣት የሚጎረስ እንጀራ በወጥ ብቻ ነው ።

ይህው አንድ የአይመለል ባላገር ቤት!

ይህው አንድ ያዲአባ ጉራጌ ቤት

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Selam/ » 19 Oct 2022, 04:58

ሽሜው - አሁን ገና ምራቅክን ዋጥክ። ባህሎችን አንዳሉ መግለጽ እንጂ፣ ይኸ ከዛ ይበልጣል የሚባል፣ የህፃን ልጅ አተካራ በፍልስፍናም በለው፣ በስነ ልቦናና ግብረገብም በለው፣ ውዳቂ የሆነ የኮሎኒያሊስት አስተሳሰብ ነው። እደግ ተመንደግ!

Horus wrote:
19 Oct 2022, 02:35
ከእንጀራ በወጥ ሌላ ማንኛውም ከቆጮ ቂጣ ጋር የሚበሉ ፍትፎ፣ ብርንዶ፣ ስልስ፣ ትኩል፣ ጎመን ክትፎ፣ አርፈረፋት፣ አይብ፣ አይብ በንኩላል ልዩ ልዩ ገንፎዎች ሁሉ የሚበሉት የሚጎረሱት በቀንድ ማንኪያ ነው ። በጣት የሚጎረስ እንጀራ በወጥ ብቻ ነው ።

ይህው አንድ የአይመለል ባላገር ቤት!

ይህው አንድ ያዲአባ ጉራጌ ቤት

Horus
Senior Member+
Posts: 42868
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Horus » 19 Oct 2022, 12:35

Selam/ wrote:
19 Oct 2022, 04:58

ሰላም፣
ለምንድን ነው ስለጉራጌ ሲነሳ የዝቅተኘት ስሜትህ ጣራ የሚነካው? ደግሜ ልንገርህ በኢትዮጵያ ባላገር ውብ የሆነ አንቀፎ ከበሬ ቀንድ በተለያየ ሳይዝ ጭልፋ ጨምሮ በጥበብ ሸክቶ አባልቶ ክትፎውን በጣባ አድርጎ በማንኪያ የሚጎርስ ሕዝብ ጉራጌ ብቻ ነው ። ይህ ፋክት ካልተዋጠልህ ያንተ ኢሹ ነው ። ልድገመው ዛሬ ፈረንጅ የቆርቆና ፕላስቲክ ማንኪያ ከማምጣቱ ሺ ዘመን በፊት በማንኪያ የበላና ዛሬም የሚበላ የጉራጌ ህዝብ ብቻ ነው :idea: ይህን ፋክት ተጋተው እንጂ አንተ ጉራጌ ጠል ስለሆንክ ካልቸር አይለወጥም! ኬር!

ደሞ ልጨምርልህ! ካልቸር ማለት ብሂል፣ ባህል፣ ብልሃት፣ ዘዴ፣ የአኗኗር ዘቤ ዘዴ ማለት ነው ። ብልሃቶች፣ እስኪሎች፣ ሜትዶች ሁሉ አንድ አይደሉም፣ እኩል አይደሉም! ያንተ ባህል ያላደገ ያልበለጸገ፣ የማይፈጥር፣ ኢኖቬት የማያደርግ ከሆነ ከሚፈጥሩት ተማር !!!! የደንቆሮ ዶግማ ተሸክመህ ካልቸርና ካልቸር አታፎካክር፣ አታበላልጥ የሚሉ የዝቅተኘት ሳይኮሎጂ ለብሰው ከማደግ ይልቅ የቁልቁለት እኩልነት እንደ አይዲዮሎጂና ሃይማኖት የተሸከሙ ናቸው የኢትዮጵያ ሸክሞች ! ደግሜህ ልንገርህ ካልቸሮች ሁሉ እኩል አይደሉም! እውቀቶች ሁሉ እኩል አይደሉም! ብልሃቶች ሁሉ እኩል አይደሉም! ለመማር የሚችል አንጎል ካለህ ማለቴ ነው!

በማንኪያ መጉረስ በመዳፍ ከመዛቅ የላቀ ብልሃት ነው ! አበቃሁ!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by ethiopianunity » 19 Oct 2022, 20:05

Selam/ wrote:
19 Oct 2022, 04:58
ሽሜው - አሁን ገና ምራቅክን ዋጥክ። ባህሎችን አንዳሉ መግለጽ እንጂ፣ ይኸ ከዛ ይበልጣል የሚባል፣ የህፃን ልጅ አተካራ በፍልስፍናም በለው፣ በስነ ልቦናና ግብረገብም በለው፣ ውዳቂ የሆነ የኮሎኒያሊስት አስተሳሰብ ነው። እደግ ተመንደግ!

Horus wrote:
19 Oct 2022, 02:35
ከእንጀራ በወጥ ሌላ ማንኛውም ከቆጮ ቂጣ ጋር የሚበሉ ፍትፎ፣ ብርንዶ፣ ስልስ፣ ትኩል፣ ጎመን ክትፎ፣ አርፈረፋት፣ አይብ፣ አይብ በንኩላል ልዩ ልዩ ገንፎዎች ሁሉ የሚበሉት የሚጎረሱት በቀንድ ማንኪያ ነው ። በጣት የሚጎረስ እንጀራ በወጥ ብቻ ነው ።

ይህው አንድ የአይመለል ባላገር ቤት!

ይህው አንድ ያዲአባ ጉራጌ ቤት

Selam,

Don't forget, Horus comes from Eprp greatest enemy of Ethiopia as well, this negative competitiveness is what they inherited what they are taught from their socialist masters. Horus is in his 60s, can you imagine thinking like a kid ours is better than the other? I know there are those parents who say that to their children creating great division such as some Gondere parents, other than that, Ethiopian elders and parents teach unity tolerance so on this is was during H/Selassie era, now the entire society is out of Gebre Geb and we need to institutionalize Gebregeb asap. That is why I am advising Dr. Berhanu Nega to do that. There is notion that to grow economically, to be innovative, you don't have to lose yourself or be out of moral it is doable both.

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Selam/ » 19 Oct 2022, 21:21

ሽሜው - የእኔ ደም ከአማራ፣ ከኦሮሞ፣ ከጉራጌና ከሃድያ ጋር የተሸመነ ስለሆን የማንንም ጎሳ አልጠላም፣ ማንንም አላከብድም ማንንም አላወርድም። ይኸ አስተሳሰብ በጎጠኛነት ለታመመ መናጢና አናሳ ሰው በፍፁም ሊገባው አይችልም።

እኔ ችግር ያለኝ ከአንተ ድንቁርና ጋር ብቻ ነው። ምክንያቱም አንተን የሚያክል እንደለፋ ቆዳ የሚሸት ሽማግሌ፣ ልክ እንደዚያ ትግራይ ፒፕል እንደሚባለው ወናፍ፣ እንጥልህ እስኪበጠስ ስለምትቀደድና ስለምትዋሽ ብቻ ነው።

ክትፎ በማንኪያ ካልጠጣህ፣ በምናባክ ልትጠጣው ኖሯል? እንደእንጀራ ወይንም እንደበሶ አትጨብጠው። ለነገሩማ ሩዝ በጣታቸው ግጥም አድርገው የሚበሉ ህዝቦች አሉ፣ ሹካና ማንካውን ጠፍጥፈው ለአንተ እየሸጡልህ። ጥህሎን በእንጨት እየጠነቆሉም የሚበሉ ወገኖቻችን አሉ። በሹካ ካልበሉ እኔ ክትፎ በማንካ የምጠጣው ሆረስ እበልጣቸዋለሁ ብለህ ካሰብክ፣ ደንባራ ድንብርብር ነህ። ደነዝ!
Horus wrote:
19 Oct 2022, 12:35
Selam/ wrote:
19 Oct 2022, 04:58
ሽሜው - አሁን ገና ምራቅክን ዋጥክ። ባህሎችን አንዳሉ መግለጽ እንጂ፣ ይኸ ከዛ ይበልጣል የሚባል፣ የህፃን ልጅ አተካራ በፍልስፍናም በለው፣ በስነ ልቦናና ግብረገብም በለው፣ ውዳቂ የሆነ የኮሎኒያሊስት አስተሳሰብ ነው። እደግ ተመንደግ!

Horus wrote:
19 Oct 2022, 02:35
ከእንጀራ በወጥ ሌላ ማንኛውም ከቆጮ ቂጣ ጋር የሚበሉ ፍትፎ፣ ብርንዶ፣ ስልስ፣ ትኩል፣ ጎመን ክትፎ፣ አርፈረፋት፣ አይብ፣ አይብ በንኩላል ልዩ ልዩ ገንፎዎች ሁሉ የሚበሉት የሚጎረሱት በቀንድ ማንኪያ ነው ። በጣት የሚጎረስ እንጀራ በወጥ ብቻ ነው ።

ይህው አንድ የአይመለል ባላገር ቤት!

ይህው አንድ ያዲአባ ጉራጌ ቤት
ሰላም፣
ለምንድን ነው ስለጉራጌ ሲነሳ የዝቅተኘት ስሜትህ ጣራ የሚነካው? ደግሜ ልንገርህ በኢትዮጵያ ባላገር ውብ የሆነ አንቀፎ ከበሬ ቀንድ በተለያየ ሳይዝ ጭልፋ ጨምሮ በጥበብ ሸክቶ አባልቶ ክትፎውን በጣባ አድርጎ በማንኪያ የሚጎርስ ሕዝብ ጉራጌ ብቻ ነው ። ይህ ፋክት ካልተዋጠልህ ያንተ ኢሹ ነው ። ልድገመው ዛሬ ፈረንጅ የቆርቆና ፕላስቲክ ማንኪያ ከማምጣቱ ሺ ዘመን በፊት በማንኪያ የበላና ዛሬም የሚበላ የጉራጌ ህዝብ ብቻ ነው :idea: ይህን ፋክት ተጋተው እንጂ አንተ ጉራጌ ጠል ስለሆንክ ካልቸር አይለወጥም! ኬር!

ደሞ ልጨምርልህ! ካልቸር ማለት ብሂል፣ ባህል፣ ብልሃት፣ ዘዴ፣ የአኗኗር ዘቤ ዘዴ ማለት ነው ። ብልሃቶች፣ እስኪሎች፣ ሜትዶች ሁሉ አንድ አይደሉም፣ እኩል አይደሉም! ያንተ ባህል ያላደገ ያልበለጸገ፣ የማይፈጥር፣ ኢኖቬት የማያደርግ ከሆነ ከሚፈጥሩት ተማር !!!! የደንቆሮ ዶግማ ተሸክመህ ካልቸርና ካልቸር አታፎካክር፣ አታበላልጥ የሚሉ የዝቅተኘት ሳይኮሎጂ ለብሰው ከማደግ ይልቅ የቁልቁለት እኩልነት እንደ አይዲዮሎጂና ሃይማኖት የተሸከሙ ናቸው የኢትዮጵያ ሸክሞች ! ደግሜህ ልንገርህ ካልቸሮች ሁሉ እኩል አይደሉም! እውቀቶች ሁሉ እኩል አይደሉም! ብልሃቶች ሁሉ እኩል አይደሉም! ለመማር የሚችል አንጎል ካለህ ማለቴ ነው!

በማንኪያ መጉረስ በመዳፍ ከመዛቅ የላቀ ብልሃት ነው ! አበቃሁ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42868
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Horus » 19 Oct 2022, 21:39

አንቀፎ ቲክኖሎጂ ነው ። ቴክኖሎጂ የሚፈጥሩ ሰዎች ተፈጥሮ ከጣለባቸው ገደብ ሰብረው በመውጣት አዲስ ዘዴ፣ አዲስ ብልሃት፣ አዲስ ሃሳብ በማፍለቅ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሳትና ሸከቶችን በመሸከት (መሸከት መፍጠር ማለት ነው በጉራጌኛ) ያን ቁሰ ዕቃ (ቱል) ዲዛይን በማድረግ እና በጥበብ፣ በእጅ ስራ በሽካ (መያ ማለት ነው) አማካይነት የሚሰራ የካልቸራል ፕሮዳክት ቴክኖሎጂ ሲሆን ያም ቴክኖሎጂ በስልጣኔ ሚዛን ላይ ያደጉ ታዳጊ ያላደጉ፣ ተራማጅ ኋላቀር ፕሪሚቲቭ የሚባሉት የባህልና ካልቸር አይነቶች ይለኩበታል! አንተ ምን መስማት እንደ ምትፈልግ የሆረስ ኮንሰርን አይደለም ። ፋክትና ሳይንስ እነግርሃሉ፣ ከጎረበጠህ ደግሜ ላሳስብህ፣ ጽሁፎቼን አታንብብ!!! አስታ ላቪስታ ቦዞ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጣባ እና አንቀፎ! የጉራጌ ባላገር መብሊያ !!

Post by Selam/ » 19 Oct 2022, 22:02

ቀሽም - ሰው ስታወናብድማ ዝም ብዬ አላይህም። አበላል ባህል ነው፣ ባህልንም ይቀርጻል። አንተ በሰለጠነ የሹካ ቴክኖሎጂ በላሁ የምትለው ቀባዣሪ እኮ ዛሬ በስደኝነት የፈረንጅ ፍርፋሪ እየለቀምክ ነው የምትኖረው፣ ሀገር ቤትም የቀሩት እስአሁን ስጋ በምላጭ እየበሉ፤ የሰው ሎሌ ሆነው ይኖራሉ። ድፍን ኢትዮዽያ ብጣሻም ደሃ ሆኖ ሳለ፣ እንዳተ ያለው ከርፋፋ ከባህር ማዶ ሆኖ ጎሣ ያበላልጣል። ፀጥ ለጥ ብሎ ጠንክሮ ከመስራት ይልቅ። ከርከሮ!
Horus wrote:
19 Oct 2022, 21:39

Post Reply