ወለጋ 12ኛ ክፍል ሊፈትን በመንግስት ታጅቦ የሄደው ፈታኝ በደንብ አድርጎ ውታፍ ሲነቅል ሰምቸ እጅግ ሳቅኩኝ። " ጓደኞቸ RIP ብለው ሸኝተውኝ በሰላም እና በፍቅር ፈትኘ ከወለጋ መጣሁ ወለጋ የሰላም እና ስነ-ምግባር ነው" ብሎ ተመልካቹን አስጨበጨበው።
በVIP ደረጃ በልዩ ጠባቂ እየታጀበ 2-3 ቀን የተቀመጠው ፤ የፈተናው መርሃ ግብር በሰላም እንድፈጸም የውስጥ ትዕዛዝ በተሰጠበት ቀጠና የተሰማራው የብልጽግና ኦነግ ውታፍ ነቃይ ወለጋ አገረ ሰላም እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከወለጋ እንድማሩ መለፍለፉ ይህ ሰው ባለውቃቤው ነብዩ ጩፋ ነው ወይስ ሆዱ የጠገበ ባለተራ ኦሮሙማ ውታፍ ነቃይ አስባለኝ። የሚገርመው ሙሉ ጓደኞቹ ነፍስህን ለገነት (ለጀነት) ብለው የቁም ፍታት አድርገው የሰደዱት በሙሉ ውሸታም ናችሁ ወይም ሲታረድ የከረመው የወሎ አማራ ሞት ውሸት ነው ብሎ በአጭር ቆይታው አገር ሰላም ነው ብሎ ድራማ እንድሰራ የተሰጠውን ተልዕኮ ፈጸመ። ለእኔ ይህ እራሱ ፈተና የወደቀ ሰው በትክክል ፈትኖ ስለመምጣቱ እግዜር ይወቅ። በፈተና ሂደቱም ውታፍ ሊነቅል ይችላል። በፓለቲካ ውሃ ተቦክቶ ፓለቲካ የተጋገረው የኢትዮጵያ ትምህርት መጨረሻው ያሳዝናል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13257
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ወለጋ 12ኛ ክፍል ሊፈትን በመንግስት ታጅቦ የሄደው ፈታኝ በደንብ አድርጎ ውታፍ ሲነቅል ሰምቸ እጅግ ሳቅኩኝ። "ጓደኞቸ RIP ብለው ሸኝተውኝ በሰላም እና በፍቅር ፈትኘ ከወለጋ መጣሁ"
While you are at it, could you also update us on the situation of exam-boycotting, under the banner of "ካሳዬ ከልተፈታ ፈተና አልፈተንም" ምና ምን?
Is it already subdued and everything is already business as usual or still there are some who are refusing to to sit for the exams during the second round of ESLCE?
If it is subduded, then was that much bura kerayu just for these few days?
What are the partents of the children saying to people like you ዉታፍ ነቃይ?
Is it already subdued and everything is already business as usual or still there are some who are refusing to to sit for the exams during the second round of ESLCE?
If it is subduded, then was that much bura kerayu just for these few days?
What are the partents of the children saying to people like you ዉታፍ ነቃይ?
Re: ወለጋ 12ኛ ክፍል ሊፈትን በመንግስት ታጅቦ የሄደው ፈታኝ በደንብ አድርጎ ውታፍ ሲነቅል ሰምቸ እጅግ ሳቅኩኝ። "ጓደኞቸ RIP ብለው ሸኝተውኝ በሰላም እና በፍቅር ፈትኘ ከወለጋ መጣሁ"
መጀመሪያ ወለጋ እንደት አደረች? ወለጋ ሰላም ናት? ነፍስህ ስለ ወለጋ ምን ይመሰክራል? ይህን መልስ።ይህን ዋሽተህ ከመለስክ ይህ ነው ውታፍ ነቀላ ማለት።አገር የሚያውቀውን መዋሸት ማለት ነው።
DefendTheTruth wrote: ↑19 Oct 2022, 11:10While you are at it, could you also update us on the situation of exam-boycotting, under the banner of "ካሳዬ ከልተፈታ ፈተና አልፈተንም" ምና ምን?