Please wait, video is loading...
Re: Must Watch : ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ይሄንን ሁሉ ሕዝብ ይዘው ለምን ተዋረዱ እና የጦርነቱ መንስኤ ምንድን ነው ?
ቶሚቻው፥
እንደት ነው የተዋረዱት? በአውሮፓ እና አሜሪካ መንገድ ላይ ተንከባለዋል እንደ? ስንት እና ስንት ሚሳይል እና አጽዋራት ተሸክማ ወያኔ - ለ27 አመት የተዘጋጀችበት ጉዳይ እንድሁ ሜዳ ላይ ሲቀር አይገርምህም።
ለነገሩ ኢትዮጵያ መከላከያ ይባላል እንጅ ወያኔን ድባቅ የመታት ከእርሻው ላይ ባዶ እጁን የሄደው የአማራ ፋኖ ነው። ወያኔ ስንት አመት ስንት እና ስንት ገንዘብ እና ስልጠና ያጠፋችበት ፋኖ በሳምንት ውስጥ ነው የደፈቃት - አህያ እስኪፈሳ አላቆያትም። ወያኔ ከሚሳይሏ የበለጠ የሚጮኸው ምላሷ ብቻ ነው።
እንደት ነው የተዋረዱት? በአውሮፓ እና አሜሪካ መንገድ ላይ ተንከባለዋል እንደ? ስንት እና ስንት ሚሳይል እና አጽዋራት ተሸክማ ወያኔ - ለ27 አመት የተዘጋጀችበት ጉዳይ እንድሁ ሜዳ ላይ ሲቀር አይገርምህም።