Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ህውሀት እንደገና ጣርማ በር ደረሰች?

Post by Sam Ebalalehu » 13 Oct 2022, 13:25

Selam you make my day. I enjoyed it. የ ኮመዲያኑ ችሎታ የሚያስደስት ነው። የ አዲስ አበባ ህዝብ እና TPLF ከእንግዲህ በሗላ አብረው ሊኖሩ አይችሉም ስል አለምክንያት አይደለም። ሁለቱ በተለያየ ክፍለዘመን እንደሚኖሩ አድርጌ ነው የማስበው። TPLF አዲስ አበባ ገባ ቢባል ይህ audience mass suicide የሚወስድ አይመስላችሁም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህውሀት እንደገና ጣርማ በር ደረሰች?

Post by Selam/ » 13 Oct 2022, 19:30

TPLF’s mindset is stuck in 1991. Ethiopians are way ahead of them in many ways.
Sam Ebalalehu wrote:
13 Oct 2022, 13:25

Post Reply