-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47703
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Fascist Oromo and Amhara in Addis Ababa shocked by Bologna maids defeat and fed troops on the run all over???
እንደት ነው እባክህ ሰላም Ethoash በህይወት አለወይ? የጠፋው ሃፍረት ይዞት ይመስላል። ምንም አይደለም መሸነፍ በወያኔ አልተጀመረ። በቃ የአቅማቸውን ሞከሩ አልሆነም ተሸነፉ- የአውሮፓ ሽማግሌዎች አብረው ኡኡ እያሉ ነው ይባላል። ምነው ከኦሮሞ ጋር ተቀያየማችሁ እንደ? አብረህ ከአማራ ጋር እየወቃቀስካቸው ነው።