Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ዓብይ አህመድ ኦሮሞን ካደ

Post by Thomas H » 13 Oct 2022, 10:18

ኦሮሚያ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ሆስፒታል ምኒልክ ሆስፒታል ተብሎ እንዲሰየም ወሰነ







Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዓብይ አህመድ ኦሮሞን ካደ

Post by Abere » 13 Oct 2022, 10:59

ቶሚ , አሻማ!

እንደት ሁኖ ነው ዐብይ አህመድ ኢትዮጵያን ቢያፈቅር ኦሮሞን የሚጎዳው? አብራራልን እንጅ።

የምኒልክ ሆስፒታል ብቻ ሳይሆን ምኒልክ ዩኒቨርስቲ ወይም ምኒልክ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጅ (Emperor Menelik Institute of Technology) ቢከፍት ኦሮሞን ይጠቅመዋል እንጅ ምን ይጎዳዋል? እምየ ምኒልክ ትግሬንም እኮ ጠቅሟል። ጣልያን አርባ እየገረፈ እንቁላል ሲያስፈፍረው ይኖር ነበር። በአኮርባጅ እያቃጠለ ሴቶችን አገልጋይ እና የወሲብ ጥቃት ይፈጽምባቸው ነበር። እምዬ ምኒልክ ባይወለድ ዛሬ አንድት ቤሳ ቢስቲ የብሄረሰብ ቋንቋ ለዐመል አይኖርም ነበር። Only ungrateful talk cheap.

እኔ ዐብይ ኢትዮጵያዊነቱን ለማስመስከር አንድ ብሎ እርምጃ መጀመር ያለበት የአኖሌ የጡት ድንጋይ አፍርሶ Emperor Menelik Institute of Technology ሲያቋቁም ነው። እንድሁም ይህ ጦርነት ጋር መቀሌ የተቆለለው የእርኩሳን ሰማዕታት ሃውልት ፈራርሶ በምትኩ ለትግራይ ህዝብ የተሃድሶ እና የክህሎት ማዕከል ሲቋቋም ነው - በርካታ የጦር አካል ጉዳት ሰዎችን እራሳቸውን የሚያስችል የሙያ ስልጠና ያሚያስችል ።

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ዓብይ አህመድ ኦሮሞን ካደ

Post by Jirta » 13 Oct 2022, 12:16

ወሮሞ ኢትዮጵያዊ ስላልሆነነዋ!

Post Reply