Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking : በጦር ሜዳ ሞቱ የተባሉት ወታደሮች ትግራይ ውስጥ ምርኮኞች ሆነው በሕይወት ተገኙ

Post by Thomas H » 13 Oct 2022, 10:29

ሮምኃይ ወዲ ቐሺ

ማነው ሞቶ በራስ መነሳት ለክርስቶስ ብቻ የሰጠው 🤣🤣ድንኳን ተጥሎ, ሃዘን ተደርጎ, ኣርባም ተዝካርም ተበልቶ, "ጉዞየን ጨርሻለሁ", "ኢትዮጵያን ኣደራ" ወዘተ የሚሉ እንጉጉሮዎች ከተደረጉ በኋላ ሟቾቹ በትግራይ የምርኮኞች ማእከል እንደገና በስጋ ተከሰቱ🤣🤣🤣