Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንኳንም ወደ ዘመነ ትጋት በህይወት አደረሳችሁ! ያልተፈተነ አያልፍም! የማይሰራ አይበላም!!

Post by Horus » 11 Oct 2022, 21:37

የሰውና እንሰሳን፣ ካልቸር አልባ ህዝብና ባለካልቸር ሕዝብ፣ የሰለጠኑና ያልሰለጠኑ ሕዝቦች መለያ ስራ ነው ። ተፈጥሮ አለ አንዳች የሰው ጥረት ከሰጠን ጸጋ በላይ ያለው የካልቸር ውጤት፣ የስልጣኔ ውጤት የምንለው ይህ ግዙፍ ሰው ሰራሽ አለም በሙሉ የተሰራው፣ የተፈጠረው፣ የተገነባው በሰው ልጅ እጅ ነው። ካልቸር ሁሉ፣ ስልጣኔ ሁሉ የሰው ልጅ ትጋት የተግባረ እድ፣ የኪነ ጥበብ፣ የስነ ጥበብ ውጤት ነው ። ያልሰራ የማይበላበት አገር ለመፍጠር እንትጋ!

https://www.youtube.com/post/UgkxtsbRmK ... xF2SC0cLh4