Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አክሱም አለቀሰ እንባ አውጥቶ እንደ ሰው - ሃውልቱን አሻማ ተናገር እያለው። አንተም ምኒልክ ነህ ያውም ቀዳማዊ -ላቲን ነህ ከእንግድህ አዲስ ኦሮሚያዊ።

Post by Abere » 10 Oct 2022, 09:46

አክሱም አለቀሰ - እንባ አውጥቶ እንደ ሰው፤
ሃውልቱን አሻማ ተናገር እያለው።

አንተም ምኒልክ ነህ - ያውም ቀዳማዊ፤
ላቲን ነህ ከእንግድህ አዲስ ኦሮሚያዊ።

የተረገም ቅጠል - ወያኔን አብቅለህ፥
አቃጥሎ አንግብግቦ - ላቲን አለበሰህ።

ደህና ሁኝ ግዕዝ ቀረ ሴማዊነትሽ፥
ከእንግድህ እሬቻን ቆሪጥን አመለክሽ፥

እንድህ ብሎ ብሎ ቀን የወጣ ዕለት፤
ምን ታስገባ ይሆን ለሙሴ ጽላት፤
ምን ግብር ይቀርባል ለአሮን ካህናት።

gagi
Member
Posts: 645
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: አክሱም አለቀሰ እንባ አውጥቶ እንደ ሰው - ሃውልቱን አሻማ ተናገር እያለው። አንተም ምኒልክ ነህ ያውም ቀዳማዊ -ላቲን ነህ ከእንግድህ አዲስ ኦሮሚያዊ።

Post by gagi » 10 Oct 2022, 16:21

አይይይ እናንተ በአማራ በኢትዮጵያ ስም የምትነግዱ ቅራቅንቦ ደብተራዎች

ዘረኝነትን የምትቃወሙ ትመስላላችሁ በሌላ በኩል ግን ኦሮሞዎች ለምን አንገታቸውን ቀና አደረጉ ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ:: ኦሮሞዎች በሃብታችውም ሆነ በደማቸው ለኢትዮጵያ ትልቅ ዋጋ መክፈላቸውን ታሪክ ሰንዶታል:: ኢትዮጵያ ድሮም አሁንም ነገም የቆመቸው የምትቆመው በኦሮሞ እና በአማራ ላብ እና ደም ነው:: በግድህ ይህን ሃቅ ትቀበላለህ:: ኢትዮጵያ በአስተዋዩ መሪዋ በአቢይ እና በገባቸው ኢትዮጵያዊያን ትብብር ይህን ክፉ ጊዜ ታልፋለች::

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አክሱም አለቀሰ እንባ አውጥቶ እንደ ሰው - ሃውልቱን አሻማ ተናገር እያለው። አንተም ምኒልክ ነህ ያውም ቀዳማዊ -ላቲን ነህ ከእንግድህ አዲስ ኦሮሚያዊ።

Post by Abere » 10 Oct 2022, 16:57

---- ኦሮሞ አንገት ተደፍቶ አያውቅም -ለፕሮፓጋንዳ ካልሆነ በስተቀር። የሌሎችን አንገት በመሰበር እና ታሪካቸውን መግፈፍ ከሆነ ደግሞ የዘረኝነት ከፍተኛ ደረጃ መድረስ መገለጫው ነው። ኦሮሞ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ያደረገው አስተዋጽኦ የለም። ምክንያቱም የኦሮሞን ህዝብ ብቻ የሚጠይቅ ታሪካዊ ክስተት ተፈጥሮ አያውቅም። Please do not beg self-importance out of irrational ተረኝነት.ከረሜላ ሱቅ ውስጥ እንደ ገባ ህጻን ሁሉ ነገር ወይም ምርጥምርጡ የኦሮሞ ነው ማለት ጤነኝነት አይደለም። ይህ ነው ዘረኝነት። ወያኔን የጠላነው በዚህ ምክንያት ሁኖ እያለ የዘቀጠ በብቀላ የተሞላ ኦነግ ልንቀበል አንችልም።ኢትዮጵያን ከክፉ ጊዜ የሚያሳልፋት አብይ አህመድ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ትክክል ሲያስብ ነው። ትክክል የማያስብ ሰው እንደት ይሆናል። ገና በጎሳ ፌደሬሽን እና የድንጋይ ዘመን ህግ የሚመራ እንደት ወደ 21ኛው ዘመን የሰለጠነ የዜግነት እና የርዕዮተ አለም ደረጃ ያመጣታል።

---- ተረኛ ውታፍ ነቃዮች አገሪቱን ገደል ከተታችኋት

gagi wrote:
10 Oct 2022, 16:21

Post Reply