Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ቀጣዩየወሮሞ እጣ ከሶማሌ አፋር ሲዳማ ኮንሶ ሶማሌ ኬንያ ጉራጌ ከአማራ( ጎጃም ሽዋ) ጋር ....

Post by Jirta » 10 Oct 2022, 12:55

ሸኔን ለምን አሰለጠኑት ለምንስ አስታጠቁት ስትል የተጋረጠባቸውን ተመልከት::ያላቆሰሉት ያልነከሱት ያልገደሉት ያልወረሩት ያልዘረፉት ማን አለናነው::አሁን አክሱምም ኤርትራም ተሻግረዋል::ገና ማዳጋስካር ይደርሳሉ:ማሊ ይቀጥላል::ከቻሉም ሚኒሶታ ጀርመን ሩሲያ ....