Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

እንሰት በጋሞ ጎፋ!

Post by Selam/ » 10 Oct 2022, 11:54

ሲሳይ ዘይንተረፍ በሀመር በኩሬ
ወዲህ ወዲያ ሳልል ከሰራሁ ጠንክሬ።
በሐመር በባኮ በሰፊው ሜዳዬ
በጎፋ ጋርዱላ በገሙ ሻኃዬ
ይህ ዲካህ የማይባል የከብቱ መንጋዬ።