Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 09 Oct 2022, 13:22
I wonder what this lady has to say about these rock houses in Amhara Mehal Meda, Menz, north Shoua (aka Abysinia)

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15468
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Oct 2022, 14:30
ወያኔ እሳት ጭራ ለአክራሪ ኦሮሙማ እንኩ ሂዱ እና አማራን አቃጥሉኝ ብላ ሰጠቻቸው እራሱን ትግሬን በመጨረሻ አነደደችው።
አሁን የትግሬው ቡርቃ ዝምታ ነው የሚናገረው። የትግሬ ወያኔ አኖሌ ድንጋይ አስቀምጣ ነበር አሁን የአክሱም ሃውልት በተራው አኖሌ ነው። አክሱም ሃውልት አሁን አሻማ! ፈያዳ! እያወራች ነው።በነገራችን ላይ አሻማ የጅማ አካባቢ ኦሮሞዎች እና ጃንጀሮዎች የሰላምታ ቋንቋ ብቻ ነው። እውነት ለመናገር የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው እንጅ የአገው ታሪክ አውራው ባለቤት ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15468
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52