Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምክር የሚሰማው መቼ ነው?

Post by Horus » 08 Oct 2022, 01:39

አሜሪካና አውሮፓ ድርድርና ሰላም አይደለም የሚፈልጉት፤ የኤርትራና የኢትዮጵያ ኦሮሞ መንግስት ከስልጣን አውርደው ላሜሪካና አውሮፓ አገልጋይ የሆነ የትግሬ መንግስት 4 ኪሎ ለማቆም ወይም ትግሬን ገንጥለው ኤርትራን አፍርሰው ቀይ ባህርን ለመያዝ ነው ፕላናቸው ።

አቢይ አሁን ባለበት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ድብብቆሽ እየተጫወተ ይህን ፖለቲካ ሊያሸንፍ አይችልም ።

ኣቢይ አህመድ ያውሮፓና አሜርካን ፕላን አክሽፎ ስልጣን ላይ መቆየት ከፈለገ ባስቸኳይ የጎሳ ሕገ መንግስት አፍርሶ አዲስ ፓርላማና አዲስ ፌዴራል ፕላን ለሕዝባችን ማቅረብ አለበት ። ያ ካልሆነ ምዕራብ ሰበብ ፈልጎ እሱንም ያወርደዋል፣ አለያም አዲስ ረጅም ጦርነት ይጀመራል !

Union

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምክር የሚሰማው መቼ ነው?

Post by Union » 08 Oct 2022, 11:54

አሁንም ለዚህ ኦነግ ሰውዬ ምክር እያቀረብክለት ነው እንዴ? ይሄን አስተካክል እና ግፋ እያልከው ነው እንዴ። :lol:

ሰውዬው አምስት አመት ሞላው እኮ። ክልልን አላፈርስም ኦነግ ወይም ሞት ካለ እኮ ቆየ :lol:

በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሰፈሰፈውን ኦነግ አላየህም እንዴ? ጉራጌን ሊሸልሙ መሰለህ እንዴ እያመጣቸው ያለው። :lol: ያስተካክል ምናምን ትላለህ? :lol:
Horus wrote:
08 Oct 2022, 01:39
አሜሪካና አውሮፓ ድርድርና ሰላም አይደለም የሚፈልጉት፤ የኤርትራና የኢትዮጵያ ኦሮሞ መንግስት ከስልጣን አውርደው ላሜሪካና አውሮፓ አገልጋይ የሆነ የትግሬ መንግስት 4 ኪሎ ለማቆም ወይም ትግሬን ገንጥለው ኤርትራን አፍርሰው ቀይ ባህርን ለመያዝ ነው ፕላናቸው ።

አቢይ አሁን ባለበት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ድብብቆሽ እየተጫወተ ይህን ፖለቲካ ሊያሸንፍ አይችልም ።

ኣቢይ አህመድ ያውሮፓና አሜርካን ፕላን አክሽፎ ስልጣን ላይ መቆየት ከፈለገ ባስቸኳይ የጎሳ ሕገ መንግስት አፍርሶ አዲስ ፓርላማና አዲስ ፌዴራል ፕላን ለሕዝባችን ማቅረብ አለበት ። ያ ካልሆነ ምዕራብ ሰበብ ፈልጎ እሱንም ያወርደዋል፣ አለያም አዲስ ረጅም ጦርነት ይጀመራል !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13257
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምክር የሚሰማው መቼ ነው?

Post by DefendTheTruth » 08 Oct 2022, 14:27

Horus wrote:
08 Oct 2022, 01:39
አሜሪካና አውሮፓ ድርድርና ሰላም አይደለም የሚፈልጉት፤ የኤርትራና የኢትዮጵያ ኦሮሞ መንግስት ከስልጣን አውርደው ላሜሪካና አውሮፓ አገልጋይ የሆነ የትግሬ መንግስት 4 ኪሎ ለማቆም ወይም ትግሬን ገንጥለው ኤርትራን አፍርሰው ቀይ ባህርን ለመያዝ ነው ፕላናቸው ።

አቢይ አሁን ባለበት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ድብብቆሽ እየተጫወተ ይህን ፖለቲካ ሊያሸንፍ አይችልም ።

ኣቢይ አህመድ ያውሮፓና አሜርካን ፕላን አክሽፎ ስልጣን ላይ መቆየት ከፈለገ ባስቸኳይ የጎሳ ሕገ መንግስት አፍርሶ አዲስ ፓርላማና አዲስ ፌዴራል ፕላን ለሕዝባችን ማቅረብ አለበት ። ያ ካልሆነ ምዕራብ ሰበብ ፈልጎ እሱንም ያወርደዋል፣ አለያም አዲስ ረጅም ጦርነት ይጀመራል !

You are faster than a pendulum in your speed of swinging to the opposite sides.

Before a year you appeared to understand the fact that the war is a proxy war between Ethiopia that is trying to defend itself and its territorial integrity and national sovereignty on the one hand and its arch enemies on the other.

Then you switched side and started to klapp your hands to the tune of the same old enemies of the nation, taking side with the enemy.

Now in just under a year's time you are trying to appear to have understood the war is about a different issue than we were told but still you are trying to accuse someone else for it.

Abere
Senior Member
Posts: 15473
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምክር የሚሰማው መቼ ነው?

Post by Abere » 08 Oct 2022, 14:38

ከንቱ ተስፋ ነው።በባህርይው ኢትዮጵያዊነት የሌለበትን ሰው ከየት ነው የሚፈጥርበት? የአንድ ድርጅት ሊቀመንበር እንደት የመላው ህዝብ መሪ አላማ ይከተለል? ዐብይ አህመድ የኦነግ(ብልጽግና) ሊቀመንበር ነው። የኦነግ ኦፊሴላዊ አላማ ደግሞ ግልጽ ነው። ኢትዮጵያ ብርሃን ስትሆን ኦነግ (ኦሮምያ) ጨለማ ነው። በጨለማ የምትመራውን ኢትዮጵያ ብርሃን አምጣልኝ ማለት ድቅድቅ ጨለማ ያነግሳል እንጅ ሌለ ጠብ የሚል ተስፋ የለም። ከንቱ ተስፋ ነፍስ ትጎዳለች።ፈረንጆቹ እንኳን እቅጩን ሲያስረዱ Justice delayed is justice denied.

Horus
Senior Member+
Posts: 42878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምክር የሚሰማው መቼ ነው?

Post by Horus » 08 Oct 2022, 14:45

DTT
ኦሮሞ እንደ ሆንክ እጠረጥራለሁ! ይህን ያክል ያማርኛ ችግር ይኖርሃል ብዬ ግን አልጠረጠርኩም ! የጻፍኩት ምን ማለት እንደ ሆነ ገብቶሃል?

Post Reply