Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37256
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 08 Oct 2022, 12:49

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!

Post by Thomas H » 08 Oct 2022, 12:55

ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!

Post by euroland » 08 Oct 2022, 13:16

Thomas H wrote:
08 Oct 2022, 12:55
ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም
ወዲ ጁንታ

እንደ ሁመራ....አይደል? :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13257
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!

Post by DefendTheTruth » 08 Oct 2022, 14:37

Thomas H wrote:
08 Oct 2022, 12:55
ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም
እዚህ ላይ እዉነት አለህ ቶማስ፣ ብያንስ ለለፉት ሁለት ሳምንታት ሽሬ ተይዞዋል ስሉን ቆዩ። ወይ ዛሬ ወይ ደግሞ ያኔ ወሽቶናል፣ ይባስ ወይ ደግሞ አሁንም ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ። ዉሸት ደግሞ ጥሩ አይደለም።

የወያኔ ዉሸት ሳይንሰን እነሱም ዉሸት ይጨምሩብናል። የሰለቸን ነገር ብኖር ዉሸት ነዉ፣ እድሜ ለወያኔ።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!

Post by Weyane.is.dead » 08 Oct 2022, 14:45

You might be mistaking shire for shiraro. Shiraro and shire are two different towns. No one said shire had been captured. It was shiraro.
DefendTheTruth wrote:
08 Oct 2022, 14:37

Post Reply