ልደቱ አያሌው ---> የወያኔ የፓለቲካ ውዥንብር አስገድዶ መጠቀሚያ ቀኑ ያለፈብት(expired) የስሙኒ ኮንዶም!
____የኢትዮጵያ የፓለቲካ ዕጣ ተቀብሮ እንድቀር ፤ ምላስ እንጅ ግብረ ዐልቦ ከሁኑት መካከል አንዱ ልደቱ አያሌው ነው። የአገራችን ህዝብ በአፍ እንጅ በሆድ የተቀበረውን ፈንጅ አይመረምርም። አፍ ያለው ያግባሽ ሃብት ያለው እንደሚባለው አፍ አንጅ ተግባር ሚዛን ላይ አውጥቶ ህዝባችን ስለማይመዝን በወሬ እና በምላስ እንደተፈት ይኸው አለ። ልደቱ ልክ እንደ ዐብይ አህመድ በወያኔ ተመልምለው ጥርሳቸውን ሰብረው ካደጉት ሸሪኮች አንዱ ነው። ልዩነቱ ልደቱ ስውር የወያኔ የቤት ልጅ ሲሆን እንደ ዐብይ አይነቶቹ ደግሞ ቅምጥል የአደባባይ ሰዎች ናቸው። እንደ ወያኔ ዕቅድ እና ምኞት እነኝህ አይነቶቹ የዶፍ ቀን (rainy day) ወይም የቀውጢ ዕለት ነፍስ አድን ፈጥኖ ደራሾች ናቸው። የነፍስ አድን እርምጃቸውን አንድ ብለው የሚጀምሩት አማራን በማነሁለል፥ በማደንዘዝ፥ እውነተኛ የአማራ መብት ተሟጋቾችን ስም በማጥፋት፤በማሳሰር፥ እራሳቸውን ስዩመ-አማራ አድርገው በመምጣት በአማራ ህዝብ ላይ መቆመር ናቸው። ልደቱ አስርት አመታት በአማራ ስም ሲቆምር የኖረ ምላሱ ላይ 11 ቁጥር የታተመበት የወያኔ የፓለቲካ ጃኬት የውስጥ ገበር ነው።
____ልደቱ አያሌ እራሱ ተወልጀበት አለሁ የሚለው የወሎ ክፍለ ሀገር ህዝብ በድፍን "ኦሮምያ" እንደ አውሬ ታድኖ ሲታረድ፤ በጋጠ-ወጥ የትግሬ ወራሪ ሲደፈር፤ሲገድል፤ ከብቶቹ ሳይቀር ሲረሸኑ አንድ ቃል ትንፍሽ ሳይል የኖረ መልቲ ግን ወያኔ ተመታ፤ተሸነፈ ሲባል ወቅቱን ጠብቆ ሜድያ ፈላልጎ ብቅ ይላል። ህዝባችን ከእንደዚህ አይነቶቹ ቀናቸው ያለፈባቸው የወያኔ እርካሽ የፓለቲካ ኮንዶሞች መጠበቅ አለበት። Never embrace a failed person nor listen to narcist lair - that person in the end will sell you down the river in stead of protecting you. You already heard the lyrics of ሰብረናቸዋል.
Re: ልደቱ አያሌው ---> የወያኔ የፓለቲካ ውዥንብር አስገድዶ መጠቀሚያ ቀኑ ያለፈብት(expired) የስሙኒ ኮንዶም!
ልደቱ አያሌውን ለእረዳት ወያኔነት የመለመለው ነባር ወያኔው ታምራት ላይኔ ይሆን? ምስጢሩን የምታውቁ አካፍሉን። እንደምሰማው ሁለቱም ከላሊበላ አካባቢ መጣን ይላሉ ግን...
Re: ልደቱ አያሌው ---> የወያኔ የፓለቲካ ውዥንብር አስገድዶ መጠቀሚያ ቀኑ ያለፈብት(expired) የስሙኒ ኮንዶም!
ልደቱ ከእንግዲህ ጋዝ ስቴሽን ሰራ ቢያፈላልጉለት ይሻላል:: የእርሱ የካቲካላ ፖለቲካ ጊዜ አልፎበት አለክልኮ ከህዝቡ ንቃተ ህሊና በየትሌሌ ተቀድሟል:: 30 አመት በውሸት እና በንጹሃን የአማራ ህዝብ ደምነግዶ ያቆማት ሪዞርቱ ለህዝብ ገቢ ሆናለች ላያገኛት ወደ እውነተኛባለቤቶች ተመልሷል:: የቀረው እድል በቀረችው እድሜው ወይ ጠርጎ ወይ ወልውሎ እውነተኛ ላቡን ጠብ አድርጎ በልቶ ማደር ብቻ ነው::Abere wrote: ↑08 Oct 2022, 12:05ልደቱ አያሌው ---> የወያኔ የፓለቲካ ውዥንብር አስገድዶ መጠቀሚያ ቀኑ ያለፈብት(expired) የስሙኒ ኮንዶም!
____የኢትዮጵያ የፓለቲካ ዕጣ ተቀብሮ እንድቀር ፤ ምላስ እንጅ ግብረ ዐልቦ ከሁኑት መካከል አንዱ ልደቱ አያሌው ነው። የአገራችን ህዝብ በአፍ እንጅ በሆድ የተቀበረውን ፈንጅ አይመረምርም። አፍ ያለው ያግባሽ ሃብት ያለው እንደሚባለው አፍ አንጅ ተግባር ሚዛን ላይ አውጥቶ ህዝባችን ስለማይመዝን በወሬ እና በምላስ እንደተፈት ይኸው አለ። ልደቱ ልክ እንደ ዐብይ አህመድ በወያኔ ተመልምለው ጥርሳቸውን ሰብረው ካደጉት ሸሪኮች አንዱ ነው። ልዩነቱ ልደቱ ስውር የወያኔ የቤት ልጅ ሲሆን እንደ ዐብይ አይነቶቹ ደግሞ ቅምጥል የአደባባይ ሰዎች ናቸው። እንደ ወያኔ ዕቅድ እና ምኞት እነኝህ አይነቶቹ የዶፍ ቀን (rainy day) ወይም የቀውጢ ዕለት ነፍስ አድን ፈጥኖ ደራሾች ናቸው። የነፍስ አድን እርምጃቸውን አንድ ብለው የሚጀምሩት አማራን በማነሁለል፥ በማደንዘዝ፥ እውነተኛ የአማራ መብት ተሟጋቾችን ስም በማጥፋት፤በማሳሰር፥ እራሳቸውን ስዩመ-አማራ አድርገው በመምጣት በአማራ ህዝብ ላይ መቆመር ናቸው። ልደቱ አስርት አመታት በአማራ ስም ሲቆምር የኖረ ምላሱ ላይ 11 ቁጥር የታተመበት የወያኔ የፓለቲካ ጃኬት የውስጥ ገበር ነው።
____ልደቱ አያሌ እራሱ ተወልጀበት አለሁ የሚለው የወሎ ክፍለ ሀገር ህዝብ በድፍን "ኦሮምያ" እንደ አውሬ ታድኖ ሲታረድ፤ በጋጠ-ወጥ የትግሬ ወራሪ ሲደፈር፤ሲገድል፤ ከብቶቹ ሳይቀር ሲረሸኑ አንድ ቃል ትንፍሽ ሳይል የኖረ መልቲ ግን ወያኔ ተመታ፤ተሸነፈ ሲባል ወቅቱን ጠብቆ ሜድያ ፈላልጎ ብቅ ይላል። ህዝባችን ከእንደዚህ አይነቶቹ ቀናቸው ያለፈባቸው የወያኔ እርካሽ የፓለቲካ ኮንዶሞች መጠበቅ አለበት። Never embrace a failed person nor listen to narcist lair - that person in the end will sell you down the river in stead of protecting you. You already heard the lyrics of ሰብረናቸዋል.
ቢፈቅድልኝ ያ ጉቶ ፊቱ ላይ ብሸናበት ደስ ባለኝ::