-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10193
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Why Uhuru Kenyatta withdrew from the peace talk after President Ruto’s Ethiopia visit?
ጌታችን ማይክ ሃመር ለኬንያው ጁንታ ኡሁሩሩ ኬንያታ ዎደ ደቡብ አፍሪካ ኡንዳይሄድ ያስጠነቀቀው ዋናው ሙክንያት፣ በድርድሩ ውጤት መሠረት ሙናልባት ጦርነቱ ቆሞ ሰላም ከሰፈነ የትግራይ ኡናቶቻችን <<1,200,000 ልጆቻችን የት ገቡ?>> ብለው ሞጠየቃቸው ስለማይቀር አሸባሪው ቡድኑ የትግራይ ህዝብን ቁጣ ሞቆጣጠር ከሚቻለው በላይ ይሆንበታል ከሚል ስጋት የተነሳ ነው።
Re: Why Uhuru Kenyatta withdrew from the peace talk after President Ruto’s Ethiopia visit?
ኡሁሩ ኬንያታ የአሜሪካና አውሮፓ ኢምፔሪያሊዝም አሽከር ያፍሪካ ቀንድ አለቃ ትሆናለህ ተብሎ ላይ ታች ይላል። ይህ ደብዳቤ ደብረ ጽዮን የጻፈው እንጂ አንድ ገለልተኛ ሽማግሌ የጻፈው አይደለም ። ኡሁሩ አቢይን ከስልጣም ለማውረድ ከሚሰሩት የምዕራብ ሃይሎች አንዱ ነው ። ይህ ደሞ ጄ/ል ባጫ በውል ያውቀዋል ። የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው ። በሆነ መንገድ ኢትዮጵያ የኬኛ ቀምባ ቀምባ ማለትን ማስተንፈስ አለብን!!!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10193
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Why Uhuru Kenyatta withdrew from the peace talk after President Ruto’s Ethiopia visit?
የመሃልና የመስመር ዩጋንዳዊው ዳኛ ፣ ወዳጃችን እና የትግል አጋራችን፣ የፕሬዝዳንቱ ዮሪ ሙሴቪኒ ልጅ ፣ ታላቁና ባለ ራዕዩ ኬንያን የደፈረ ጄኔራል ማሁዚ ኬኒሩጋባ ፣ ኡሁሩ ኬንያታን ተክቶ በድርድር ሂደቱ ላይ ኡንዲሳተፍ ጡሪ ኡናቀርባለን። አምየን።

Re: Why Uhuru Kenyatta withdrew from the peace talk after President Ruto’s Ethiopia visit?
In my view, Kenyatta’s 11th hour withdrawal due to a conflict of schedule is just a cover up. It’s rather Ruto’s recent romanticizing of Abiy & their truly cordial relationship that made TPLF & its Western masters uneasy & uncomfortable.
They must have asked Kenyatta to pull out indefinitely, echoing the same preconditions already underlined by TPLF mafias.
They must have asked Kenyatta to pull out indefinitely, echoing the same preconditions already underlined by TPLF mafias.
Re: Why Uhuru Kenyatta withdrew from the peace talk after President Ruto’s Ethiopia visit?
"In the better part of the morning, I engaged a very difficult person. The people of Ethiopia are lucky. You have a genius for a leader. I know that I try. I am good but he is better. On my behalf, I want to thank the PM for saving my job," Ruto