የዓብይ አስገራሚ ቀልድ ፡ ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ኬንያ ልትልክ ነው
ሚስጥሩ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ስላለ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ስንዴ የምትልከው ለማስፈጨት ነው::

Re: የዓብይ አስገራሚ ቀልድ ፡ ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ኬንያ ልትልክ ነው
አይደለም ለአደራዳሪዎች እጅ መንሻ ከፈለክ ጉቦ በለው::
Re: የዓብይ አስገራሚ ቀልድ ፡ ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ኬንያ ልትልክ ነው
ወደ ኬንያ እንዲፈጭ የሚላከው ስንዴ ከዩክሬን የመጣ ስንዴ ነው