-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47703
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የነ ታማኝ በየነ የአማራኒዝም ጉዞና ሽንፈት ከመሸ በሃላ ፣ከመድረክ ህይወት ወጥቻለሁ ....ታማኝ ፣ የተካደው የአማራ ህዝብና ከሃዲዎች ፣ አጭር ዶክመንተሪ
ማጋነን ይመስላል.
ምን አይነት ክህደት ነው እዚህ ላይ አቶ ታማኝ በፈቃዱ የሚሰራውን ስራውን በማንኛውም ጊዜም ሆነ ወደፊት ሊያቆም የሚችለውን በፍቃደኝነት የሚሰራ ስራ ብቻ ነው።