Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በመንግስት እቅድ መሰረት ወልድያ በቅርቡ በትግሬ ይወረራል!

Post by Jirta » 03 Oct 2022, 01:52

አድርቃይ ለሁለተኛ ጊዜ ተይዟል:: ያውም ስንቅ ትጥቅ ከገባለት በሗላ ተከበናል ብሎ መከላከያ በመውጣቱ::ቀጣይ ወልድያ ናት::ይሄ ደግሞ ፋኖን እና አማራን የማጥፋት የብልግና ተልኮ ነው::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23864
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በመንግስት እቅድ መሰረት ወልድያ በቅርቡ በትግሬ ይወረራል!

Post by Fed_Up » 03 Oct 2022, 02:01

Jirta wrote:
03 Oct 2022, 01:52
አድርቃይ ለሁለተኛ ጊዜ ተይዟል:: ያውም ስንቅ ትጥቅ ከገባለት በሗላ ተከበናል ብሎ መከላከያ በመውጣቱ::ቀጣይ ወልድያ ናት::ይሄ ደግሞ ፋኖን እና አማራን የማጥፋት የብልግና ተልኮ ነው::
ወይኔ የአጋሜ ነገር "Jirta” ብሎ ገብቶ .. ኦሮሞነቱ ድራማ ረስቶ ለአምራ ተቆርቋር መምሰል :: :lol: :lol:

Post Reply