ደግሞ እንዶቹ ዎለት መደደቂያ ይዘው በቡዲን የሚደድቁት፣ የሚቆፍሩት ጅጊ ይባላል። የንሰት ቁፋሮ የወንድች ደቦ ማለት ነው። እየቆፈሩ የሚዘፍኑት የስራ እንጉርጉሮ ወኔዲ ወኔቦ ይባላል! ወኔህን ጉልበትህን ከ አድርግ ማለት ማለት ነው !!
ዉሳቻ እና ጅጊ
ይህ ቪዲዮ መስቃንኛ ይመስላል! ሙሉ በሙሉ ይገባኛል !! ሴቶቹ በህብረት እንሰት የሚፍቁት ዉሳቻ ይባላል! የንሰት መፋቂያ የሴቶች ደቦ ማለት ነው።