Mereja.Forum
Skip to content
Search
Advanced search
Quick links
Unanswered topics
Active topics
Search
The team
FAQ
Login
Register
Board index
Ethiopian News & Opinion
Search
Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Thomas H
Senior Member
Posts:
13070
Joined:
27 Jan 2007, 16:30
Location:
Kaliti
Contact:
Contact Thomas H
Website
Must Read : ዓለም ሁሉ የትግራይ መከላከያ አድናቂ እንዴት ሊሆን ቻለ ?
Report this post
Quote
Post
by
Thomas H
»
25 Sep 2022, 08:39
Alem Begze
4h
·
● ትግሬዎች/ጁንታዎች ሲያደርጉ #ያላየናቸው ነገሮች።
ሰው ሲሰቅሉ አላየንም።
ሰው በድንጋይና አጠና ወግረው ሲገሉ አላየንም።
ንፁሀን ገድለው ወደገደል ሲወረውሩ አላየንም።
ንፁሀንን ከመኪና እያወረዱ ሲጨፈጭፉ አላየንም።
ሰው እስከነ ሂወቱ ሲያቃጥሉ በጭራሽ አላየንም።
ምርኮኞች በቢላዋ ሲያርዱ አላየንም።
ከላይ የተጠቀሱት በሙሉ ግን ሆነዋል ተፈፅመዋል። በቪድዮም በፎቶም ታይተዋል። እሄን ሁላ ዘግናኝ ማን እንደፈፀመው ይታወቃል። ግን ለትግራውያን ካለን ቅናት አይሉት ጥላቻ ምክንያት አሸባሪ ብለን የምንጠራቸው እነሱን ነው። ለመሆኑ ትግራውያኖች ሲያደርጉ #ያየናቸው ምንድነው?
ሙርከኞችን የሰውነት ክብራቸውን ሳይነኩ ቃለመጠይቅ ሲያደርጉላቸው አይተናል።
ሙርከኞችን ሲያክሙ ሲንከባከቡ ከቤተሰቦቻቸውጋ ሲያገናኙ አይተናል።
ለምርኮኞች የሚያሳዩት ወንድማማችነት ሀሴት በሚሞሉ ምስሎች አይተናል።
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጠብቀው ወደየቤታቸው ሲመልሱ አይተናል።
የሌላ ብሄር ተወላጅን ሲያፈናቅሉ ሳይሆን ከራሳቸው ሰው በላይ ሲያከብሩ አይተናም
● የፈለገ ፕሮፖጋንዳ ቢነገረህ በአይንህ ባየሃቸው አሰቃቂ ቪድዎች አቋምህ ላይ ጥያቄ ምልክት ካላስነሳብህ ከባድ በሆነ ጥላቻ ታውረሀል ማለት ነው።
# ድፎ ዳቦ
Top
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Return to “Ethiopian News & Opinion”
Jump to
Ethiopian News & Opinion
Open Forum
Current Affairs