Re: ብልጽግና አገር መምራት አለመቻሉ የተመሰከረበት የጉራጌ ጥያቄ!
ይህን ስሙ! መሬት ቸብቻቢውና ኪራይ ሰብሳቢው የብልጽግና ቢሮ ከበርቴ ጉቦ መብላትን በስልጠና ለማስቆም ትርጉም አልባ ቃላት ሲፈትል ያስገርማል ። ጉቦ እንዳይበላ ምክር የሚሰጣቸውን ሰዎች ልብ በሉ! እጅግ ያስቃል!!! መሬት ላይ ያለው እያለ ያለውኮ ህግ አልባው፣ ወሮበላው፣ ሽፍታው እራሱ የብልጽግና ካድሬ ከላይ እስከ ታች ያለው ነው ።