መስቀል! መስቀል! መስቀል!
5 ቀን ብቻ ቀረው ! ኬይይይይይይይርርርርርርርርርርርርርር !!!!!!
Re: መስቀል! መስቀል! መስቀል!
ይህ መስቀል ለቃቄ ወርድወት መታሰቢያ ይሁን !! የጉራጌ ሰላምዊ አመጽ ፋና ወጊ እንስት ጀግና !!
Re: መስቀል! መስቀል! መስቀል!
አዳብና፣ ከመስቀል እለት እስከ ጥቅምት አቦ በመላ ክስታኔ (ሶዶ) በየገበያው፣ ቤተክርስቲያን ክብር ላይና በየሜዳው የሚደረገው የወጣቶች መተዋወቂያና መጣበሻ ጨዋታ !