Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው፤ መታጠቅ ነው የሚያዋጣው። ልማት የለም፤ አዲስ ቀርቶ ያለውን ፕሮጀክቶች ለመጨረስ አልቻልንም፤ የፌደራል መንግስቱ የሰጠንን መልሶ ይወስድብናል - ሙስጠፌ

Post by sarcasm » 16 Sep 2022, 17:26

ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው፤ መታጠቅ ነው የሚያዋጣው። ልማት የለም፤ አዲስ ፕሮጀክቶች ቀርቶ ያለውን ፕሮጀክቶች ለመጨረስ አልቻልንም፤ የፌደራል መንግስቱ የሰጠንን መልሶ ይወስድብናል። አገር እየፈረሰች ነው። ኢትዮጵያ የምትባል አገር አርኖርም። ዛሬ መሳርያ ካልያዛቹ በስተቀር፤ ነገ በድንበር የምትዋሰኑበት ህዝብ ያጥለቀልቃቹሃል። ስለዚህ ሁሉም ሰው ለራሱ መሆኑ አውቃቹ ተዘጋጁ። - የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ