Please wait, video is loading...
Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
How credible is this? I'm a bit sceptical.
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
I believe it of only because Agames have no shame. But no matter, Abiy should be very careful of how he ends the game. They have to surrender totally and pay for all their crimes. Tigray needs to be disarmed and submit to federal rule. Ethiopians should not accept anything less.
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
እኔም እንደ Jennifer እጠራጠራለሁ የወሪውን እውነትነት። ጭራሽ ህሊና የሌላቸው ፣ ነፍሳቸውን የሚወዱ ግለሰቦች ናቸው በሚለው ብንስማማ እንኳ ያን ሁሉ ህፃናት አሰጨርሰው ፣ የትግራይ ህዝብን ለረጅም እንግልት ዳርገው ከ " ፋሽስቱ" የ አቢይ መንግሥት ምህረት ለምነው በየትኛውም ትግራዊ በሚኖርበት ምድር በሰላም እንኖራለን ብለው ከገመቱ ሰዎቹ ጭራሽ ማሰብ አቁመዋል ማለት ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 12727
- Joined: 22 Feb 2014, 16:46
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
I wouldn't be surprised, because they can see that the TPLF's reign is almost done and the have no one to blame but themselves. A sensible party wouldn't have made enemies for their people, from among all their neighbors, which resulted in what tigray is going through today. Their own leaders failed them and brought this upon them, now the people of tigray should think about their future within Ethiopia and having a new party that could start new relationships with their neighbors and the government.
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
ሰዎቹ ልብ የላቸውም እንጅ የተስፋ ጭላንጭል ሊኖራቸው የሚችለው አያደርጉትም እንጅ < የጎሳ ፌደሬሽን ይፍረስ፤ የነበረው የደደቢት ህገ-መንግስት ይቀደድ> በማለት ቢያንስ ስህተታቸውን አርመው አንድም ለትውልድ ያልፋሉ ሁለትም በህይወት ቀሪ ለሆኑት የትግራይን በመጠኑም ቢሆን ይክሳሉ። ይህን ሲያደርጉ ደግሞ ወያኔን እንደ ድርጅት አክስመው መሆን አለበት። ይህ ለኢትዮጵያ እጅግ ይረዳል ምክንያቱም በጎሳ ፌደሬሽን ስም ህዝብ እያሰቃየ ያለው ተረኛው የኦነግ-ብልጽግና ይጠወልግ እና ድፍን ኢትዮጵያዊ ሰላም ያገኛል። የተሻለ ስርዐት እንጅ ስፍሳፋ ተረኛ ጎሰኛ ለማየት አይደለም ህዝብ የሚመኘው። ካድሬዎች ህዝብ ያደናቁራሉ እንጅ የዚህ ጦርነት የመጨረሻ ግብ እና ለኢትዮጵያ ያለውን ፋይዳ አያስረዱም። ፋይዳው ወያኔ የቋጠረችውን ውል ፈታ እራሷም ፍታት አገኝታ እንደ ድርጅት ስትጠፋ ነው።ይኸ ህሌና የሌለው ኦሮሙማ- ብልጽግና በሳምንቱ ነው ህዝብ መበጥበጥ የሚጀምረው። አዲስ አበባ እኮ መግባት አይቻልም። ጠጉረ-ልውጥ የሚለው እኮ የወሎ አማራን ነው፡ አዲስ አበባ የሚኖረውን ትግሬ አይደለም። መታወቂያ ፎርጅድ አዲስ አበባ አይሰራም ያለው ማነው። ኦነግ-ብልጽግና ጥጋብ አይችልም። ዕድሜው ከወያኔ ጋር ማጠር ያለበት መንጋ ነው።እንደ ኢትዮጵያዊያን የሚጠቅመን ይህ ብቻ ነው።
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
Considering how nicely Abyi treated Sebhat & Abay, why not? I personally find it credible.
-
- Member
- Posts: 4282
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Ethiopian minister claims TPLF leaders are quietly asking for "amnesty"
They don't need to ask for amnesty, for it is already in order. They only need to submit to Jal Abiy's authority and continue to be the menace that they are for the neighbors. All the kind PM asking for is recognition and cooperation to preserve and perpetuate the apartheid system.


