-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: አብንና ኢዜማ ይሄ የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ዳግም እልቂትና 4ኛ ዙር እንዲባባስ በሚያደርግ መልኩ መግለጫ መስጠታቸው ትዝብት ላይ የሚጥል ነው - ምኒልክ ቲቪ
አብን እና ኢዜማን ለቀቅ። ሁለቱ ጦርነቱን መፈለጋቸው ድብቅ አይደለም። TPLF መሞት አለበት ብለው ያምናሉ። ድብቅ ሃይሎች አይደሉም። መላው ኢትዮጵያ የሚያውቃቸው ናቸው። እኔን የገረመኝ በጠራራ ፀሀይ መሀል መቀሌ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል የፈለገውን ሲደመስስ ለፈለገው ምህረቱን ሲቸር የአሜሪካና አውሮፓ አላየሁም አልሰማሁም ነው።
Re: አብንና ኢዜማ ይሄ የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ዳግም እልቂትና 4ኛ ዙር እንዲባባስ በሚያደርግ መልኩ መግለጫ መስጠታቸው ትዝብት ላይ የሚጥል ነው - ምኒልክ ቲቪ
Sam,Sam Ebalalehu wrote: ↑14 Sep 2022, 22:02አብን እና ኢዜማን ለቀቅ። ሁለቱ ጦርነቱን መፈለጋቸው ድብቅ አይደለም። TPLF መሞት አለበት ብለው ያምናሉ። ድብቅ ሃይሎች አይደሉም። መላው ኢትዮጵያ የሚያውቃቸው ናቸው። እኔን የገረመኝ በጠራራ ፀሀይ መሀል መቀሌ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል የፈለገውን ሲደመስስ ለፈለገው ምህረቱን ሲቸር የአሜሪካና አውሮፓ አላየሁም አልሰማሁም ነው።
አሜሪካኖችና አውሮፓዎችክ ፈረስ ለውጠዋል! በፈረስ ጉግስ እሽቅድድም ውርርድ ሲደረግ ማንም ቢሆን በተሸናፊው ፈረስ ላይ አይወራረድም! ትህነግማ በምራብ መከዳቷን የምናየው በምራብ ሚዲያ ዝምታ ነው!