በጎንደር አዳርቃኝ ከተማ አዲስ አመት ተቀበለች ሽሬ ከተማ ከትግራይ ደግሞ ቀድማ የእዮሃ ችቦ አበራች ይባላል።ሽሬ እንደት እንደ ከረመች በቲቪ አሳዩን።ሰላሙን ያዝልቅላቸው አዳርቃኝ እና ሽሬ
በጎንደር አዳርቃኝ ከተማ አዲስ አመት ተቀበለች (ትንሽ ትንፋሽ አገኘች) ከትግራይ ደግሞ ሽሬ ከተማ ቀድማ የእዮሃ ችቦ አበራች ይባላል። እባካችሁ ሽሬ እንደት እንደ ከረመች በቲቪ አሳዩን። ሰላሙን ያዝልቅላቸው ለአዳርቃኝ እና ሽሬ