Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37263
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^{{{JUST IN}}}^^^:All Of ደደቢት Moutains R Controlled By Etdf & Fanos(((ኡኡኡኡይ ባይድድን)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 08 Sep 2022, 09:04

Natnael Mekonnen

በጀግናው የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት የማጥቃት ዘመቻ የደደቢት ተራሮች በከፍተኛ ተጋድሎ ነፃ ወጥቷል ። የህወሓት ጉጀሌ ጀሌ ለክፉ ቀን ይሆነኛል ብሎ በከባባድ ፈንጆች ያጠረው የደደቢት ተራሮችን ጀግናው የመከላክያ ሰራዊት ምሽጎቹ ተደርምሰው ሙሉ በሙሉ ከህወሓት ሃይል ነጻ ወጥተዋል::

ጋሽ ደርቤ