Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 06 Sep 2022, 09:15
Tilahun Abeje
በድሮን የተሳሳተ ኢላማ ወገኖቻችን እያለቁ ነው።
ዘሪሁን ገሠሠ -
ልክ እንደባለፈው አመት ጋሸና ላይ የምዕ/ጎጃም ሚሊሻ እንዳለቀው።

-
gagi
- Member
- Posts: 645
- Joined: 16 Jun 2013, 16:34
Post
by gagi » 06 Sep 2022, 19:27
ደግ አደረገ!
You better focus on your TPLF which is melting away faster than the speed of light!
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 07 Sep 2022, 20:53
Muluken Tesfaw
በአዲስ አበባ ዙሪያ ለገጣፎ፣ ዱከም፣ ሰበታ፣ ሱሉልታ ወዘተረፈ በሺዎች የሚቆጠሩ የታሠሩ አማሮች አሉ። ጠያቂ ዘመድም የመብት ተሟጋች ድርጅትም የለም። የሚያሳዝነው እነዚህ ልጆች የታሠሩት ወንጀል ሠርተው አይደለም።
በአብዛኛው በቀን ሥራ ላይ ተሰማርተው ለማስታወቂያ የተሠሩ ቲሸርቶችን (የቴዲ አፍሮ፣ የታማኝ በየነ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ የታተመባቸውን) ለብሰው የቀን ሥራ በሚሠሩበት ቦታ ምንም በማያውቁት ባልደራስ፣ ፋኖ ወዘተ በሚል ተለቅመው ታጉረው ተረስተዋል። ፍርድ ቤት ቀርበው አያውቁም፤ ለወራት በአሰቃቂ እስር ውስጥ ናቸው።
የሚያሳዝነው የቴዲን ወይም የታማኝን ፎቶ የታተመበት ሹራብ የለበሱት ወደው ፈቅደው ሳይሆን በነፃ ስላገኙት ነው፤ ፓለቲከኛም አይደሉም። ለፍቶ አዳሪዎች ናቸው።
የመብት ተሟጋች ድርጅቶችና ግለሰቦች ስለማይታወቁትም ድምፅ ልትሆኑ ይገባል።
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 07 Sep 2022, 20:57