Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jaegol
Member
Posts: 1777
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

የጌታቸው ረዳ ኑዛዜ Tigray media network

Post by Jaegol » 07 Sep 2022, 19:42

Tigreas are waking up

Selam/
Senior Member
Posts: 17925
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጌታቸው ረዳ ኑዛዜ Tigray media network

Post by Selam/ » 07 Sep 2022, 19:58


Jaegol wrote:
07 Sep 2022, 19:42
Tigreas are waking up

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የጌታቸው ረዳ ኑዛዜ Tigray media network

Post by Sam Ebalalehu » 07 Sep 2022, 20:47

ጌታቸውንም ሆነ መላው የ TPLF ፖለቲከኞች የተሸወዱት የምእራቡን አለም ፖለቲካ ጠንቅቀው ባለማወቃቸው ነው። የምእራቡ አለም በተለይ አሜሪካ TPLF የሚያሾረው መንግሰት የ አቢይን መንግሰት እንዲተካ ይወዳል የሚል እምነት ነበራቸው። ያ ትክክለኛ ግንዛቤ ነው። ጦርነቱ እንደተጀመረ አሜሪካ በግልፅ በTPLF አሸናፊነት ታምን ነበር። ዛሪ TPLF መሞት አለበት ያለው Herman Cohen የኢትዮጵያ ወታደር no match to the battle hardend TPLF ብሎን ነበር።
ያ አባባል የአሜሪካን የዛን ወቅት የጦርነቱን አረዳድ መግለጫ ነው።
የ መራራ ጉዲና አሜሪካ መሄድ ፣ የልደቱ አሜሪካ መሄድ ፣ የያሪድ ጥበቡ ለአያቶላ አፍቃሪ ጋዜጠኛ የአቢይ መንግሥትን እርኩስነት መተንተን ሁሉ አጋጣሚ አይደለም። የታሰበበት ነው። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይቀር ባይብሉን ወርውሮ በየሶሻል ሚዲያ ፖለቲካ መስበክ ጀምሮ ነበር። ቢቀናው ኑሮ ወደ ፖለቲካ ለመመለስ ያለውን ፍላጎት የሚያሳይ አስመሳይነት አስመዝግቧል ። የትግራይ ህዝብ በጦርነት አይቻልም አለን ኢትዮጵያ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት እንዳወጀች አምኖ። ያ አሳፋሪ አባባል ነው።
አዲስ አበባ ውስጥ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የነያሪድ ጥበቡ echo ሆነ።
ነገሮችን የባሰ ውበት ለመስጠት የ ኡበር ነጂዎች ጥርቅም ኢትዮጵያ እየጠበቀችን ነው ብለው ለመላው አለም አሳወቁ።
ያ ያን ግዜ ነው። የአሁኑ ጦርነት ሊጀመር ሲል UN TPLF የነዳጅ ሌባ ነው ብሎ ከሰሰ። ሳምንት ባልሞላ ግዜ የአቢይ መንግሥት የሚሊተሪ መጋዘን መቀሌ ውስጥ ደበበ። አለም ስለትግራይ " genocide" ሊመክረን አልሞከረም። ያ አስተማሪ ክስተት ነበር። TPLF ግን የሚማር ድርጅት አይደለም።

Post Reply