በዚህ ሰሞን ደሞ አንድ የሚካሄድ ድራማ አለ መሰለኝ! ሆረስ ይህ አለ! ሆረስ ይህን አረገ! ያን አስደረገ ጫጫታው አደነቆረኝ ! እኔ በ4 የተለያዩ የብዕር ስሞች ቢያንስ ለ25 አመታት ብሎግ አድርጊያለሁ!
በሆረስ ብዕሬ ብቻ 24 ሺ 467 አስተያተና ሃሳቦችን ለጥፊያለሁ! ወደፊትም ያለማቋረጥ ብሎግ አደርጋለሁ! ብዙ ሰዎች ለምን ዩ ቱብ አትከፍትም ይሉኛል! እኔ ከመናገር መጻፍ ነው ደስ የሚለኝ ። አንድ ሃሳብ በቃለት ተቀርጾ በምስል ማየት ራሱ ደስታ ስለሆነ!
የኬር አዲስ አመትና መስቀል!!!