Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትህነግ በሁለት ዩኒፎርም ይዋጋል አንዱ የራሱ ሌላኛው የመከላከያ::ሲያጠቃ ለሽብር ሲሸሽ ደግሞ ምርኮኛ አድርጎ ይጠቀምባቸዋል!

Post by Jirta » 05 Sep 2022, 10:27

በጦርነት ህግ የሚያጠቃ ሠራዊት ሊማርክ ይችላል::የትህነግ ውራሪ ካልሆነ በቀር እየሸሸ የሚማርክ ሰራዊትም የውጊያ ሂደትም የለም::የመከላከያ ዩኒፎርም ያለበሳቸውን የራሱን ወታደሮች ይሆን ሲሸሽ የሚማርካቸው?