Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች እንደምትከፍት አስታወቀች " የሚል ዜና በተረት ተረት ሲገለፅ "የበግ ግልገሌ ከተራቡ አንድ ሽህ ጅቦች ጋር እንድታድግ ፈቀድኩ" ይባላል

Post by sarcasm » 05 Sep 2022, 08:34

" ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች እንደምትከፍት አስታወቀች " የሚል ዜና ሰማሁ?!

እና በዚህ ጉዳይ ብዙሀኑ "የሰበር ዜና" ያህል አለመገረሙ እንደውም ከነጭራሹ ለዜናው ቦታ አለመስጠቱ ገርሞኛል! ለማንኛውም ይሄ ዜና በተረት ተረት ሲገለፅ (መቸም ተረት እንወዳለን)

"የዛሬው ቀን የበግ ግልገሌ ከተራቡ አንድ ሽህ ጅቦች ጋር እንድታድግ ፈቀድኩ ይባላል" እንዴት ነው ዝርዝር ያስፈልጋል ወይስ ገብተው ሲዘረዝሩን እናውራበት?
Please wait, video is loading...