Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37266
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Images Of:Look How Z Evil Dirty Terrorist-Tplf Destroyed A Woldiya Hospital!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 03 Sep 2022, 10:46

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
23m ·
#የማይረሱት_የትህነግግፎች 8
የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል‼️
አሸባሪው ትህነግ የተሰጠውን የሰላም እድል ወደጎን ትቶ ሶስተኛ ዙር ጦርነት ከፍቷል። መንግስት ያደረገውን የሰላም ጥረት ሁሉ መና ያስቀረው ትህነግ፤ አሁን በከፈተው ወረራ “ከአማራ እና ከአፋር ክልል ህዝብ ጋር ጸብ የለኝም” ሲል ተደምጧል። ለመሆኑ ሂሳብ አወራርዳለሁ በሚል በፈጸመው ወረራ የገደላቸው፣ የዘረፋቸው ንብረቶች የማን ናቸው? ህጻናትና መነኩሴዎችን የሚደፍር ከትህነግ ሌላ ከየት ይገኛል?
ዛሬ ከአማራና ከአፋር ክልል ህዝብ ጋር ጸብ የለኝም የሚለው ትህነግ በሁለተኛ ዙር ወረራው ወቅት የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የቻለውን ያህል ዘርፎ የቀረውን ደግሞ እንዲህ አውድሞት ነው የተባረረው። በሺዎች በሚቆጠሩ የጤና ተቋማት ላይ የተፈጸመውን ዝርፊያና ውድመት በትህነግ አባሉ ቴዎድሮስ አድኃኖም የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅት አንድም ቀን ሲያወግዝ አልተሰማም።
ትህነግ ያለጦርነት መኖር አይችልም‼️
#የማይረሱትየትህነግግፎች- 8