Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በሰሜን ወሎ ጦርነት ፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ምርከኞች ነፃ ለቅቀናል፤ ይህ ጦርነት የአማራ ጦርነት አይደለም - የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ

Post by sarcasm » 01 Sep 2022, 08:03

''5,000 የሚሆኑ ምርኮኞች አሉን በሰሞኑ ውግያ የተማረኩ። በአንዴ ማርከን የማናውቀው ትልቅ ቁጥር ያለው የኮማንዶ አባላትም ማርከናል።''
ታጋይ ታደሰ ወረደ