Re: Ethiopians, you're being played!
ማንኛውም መንግስት በህዝብ ሲጠላ የሆነ ያገር ጠላት ይፈጥርና ፌክ ብሄራዊ ስሜት በመቀስቀስ ጸረ መንግስት ተቃውሞ ወደ መንግስት ድጋፍ ለመለወጥ የሚደረግ ያረጀ የገዥዎች ታክቲክ ነው !
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10197
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Ethiopians, you're being played!
ላለፉት ሃያ ምናምን አመታት ጁንታ ዎገኖቼ የፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ትእዛዝ ተቀብለው የኤርትራ ህዝብን ከመንግሥታቸው ጋር ለማጣላት ያልሞከሩት ሴራ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም። የኤርትራ ህዝብ ግን ንቃተ ህሊናው ቦጣም የዳበረ ማህበረሰብ ስለሆነ በጁንታው ፕሮፓጋንዳ ሊሸወድ አልቻለም። በፕሮፓጋንዳ የወደቀ መንግሥት ኡስካሁን አላየንም። በውሸታቸው ተራሮችን ያንቀጠቀጡ ጁንታ ዎገኖቼ ግን በቅዠት ዓለም ላይ ናቸው።
-- የሄርመላ ዎንድም
-- የሄርመላ ዎንድም