Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17928
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ER የአሉባልተኞች፣ የቀዳዶችና አሸባሪዎች መተንፈሻ ነው!!!

Post by Selam/ » 28 Aug 2022, 15:00

ER ብዙ ወንፊት፣ ቀላማጅ፣ ውሸታም፣ የሀሰት ኮኮብ ቆጣሪ፣ ቀባጣሪ፣ አሸባሪና፣ አዋቂ መሳይ የተሰበሰበበት የአሉባልታ መጨማለቂያ ቦታ ነው።