በ 2017 አመተ ምህረት ኣንድ ድልድይ ውስጥ ታርዶ ተገኘ። ዛሬ ይህ ኣይነት ግድያ እየበዛና ኣምልኮ የሆነ ነው የግብጹ ኣይሲስ ኢትዮዽያ ውስጥ መግባታቸው ግልጽ ነው። ሕዋሃትን ኦነግ ከግብፅ ሰልጥነው ነው መንግስት እልልል ብሎ በቦሌ የሚቀበላቸው። በተለይ ኦርቶዶክስ ከገደሉ ጽድቅ ነው ነው የሚሉት ፕሮቴስታንቱ ያጨበጭባል ንቃ ኢትዮዽያዊ። አገሪቱን እስከሚፈልጉት ድረስ እስከሚያደርሱት ድረስ ሕዝብንም ሆነ ኣገሩን ያለ ሕግ ባለማስተዳደር ህዝቡ ተስፋ እንዳይኖረው፣ ለመኖር ወደ ኣምልኮ ከህዋሃት ጀምሮ ነው።
ማንኛውም ኢትዮዽያዊ እራሱን ለመከላከል መሳርያ መያዝ ኣለበት
ማንኛውም ኢትዮዽያዊ ማጋለጥ ኣለባቸው